አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አሜን አሜን አሜን!
ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው።
ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች ፣ ከቅዱሳን ሰማዕታት ፣ ከጻድቃን ፣ ከነቢያት ፣ ከሐዋርያት ፣ ከሊቃነ ጳጳሳት ፣ ፣ ከኤጲስቆጶሳት ፣ ከመነኮሳትም ሁሉ ከገዳማውያንም ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው ከመላእከት ከመላእከት ከድርሳናቸው የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት ያቀነባበሩት አምላክን አምላክን የወለደች እመቤታችን እመቤታችን ድንግል ማርያም ማርያም ከአደረገቻቸው ከአደረገቻቸው ኢየሱስ ሁሉ በዘመናት በዘመናት በዘመናት በዘመናት እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ።
ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው። የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር።።
ለዘላለሙ አሜን !!
የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ በዋነኝነት ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ ከነሱ የክርስትና ህይወት ህይወት በመነሳት እኛስ እኛስ ማረግ እንችላለን ከቅዱሳኑ ከቅዱሳኑ ታሪክ ታሪክ ምንን እማራለው እማራለው እንድናስብ ይረዳናል ይረዳናል ብሎ ብሎ በማይችሉ የሞባይል ይህን ይህን ይህን ይህን እንዲሁም ከጉዋደኞቾ ፣ ቤተሰቦቾ ፣ የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ መፅሃፈ ስንክሳርን ባይሆን ፈጣሪ ፈጣሪ በፈቀደ የቻልነውን የቻልነውን ሙሉውን ደግሞ ደግሞ ደግሞ ደግሞ።
እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው — —3—10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን እንመክራለን።
በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት: -
- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው
ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን
ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን
አሜን !!
በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለተገበረው / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን።።።
ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ባቀበለው ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ ቅዱሳን ጉባኤ ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ ታሪክ በመማር በማንበብ በማንበብ ፣ በመተርጎም ፣ ፣ በመፃፍ በማዘጋጀት እና እና።።። ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ ፣ በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም በነፃ ሰጥቶን እኛም ዘመኑን ዘመኑን በሚዋጅ ህዝበ ክርስቲያኑን ክርስቲያኑን ለማስተማር እና እና የቅዱሳን ላንባቢውም ላንባቢውም ላንባቢውም ላንባቢውም።
ስንክሳር * Синксар - (Житија светаца) на амхарском и енглеском језику.
ስንክሳር (የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Синксар (Синакариум) православна црква Тевахедо
У име Оца, Сина и Духа Светога, Један Бог Амин!
Да бисте научили из синаксара или историје и житија хришћанских светаца и постали бољи у свом хришћанству, посебно у животу православне цркве Тевехедо, топло вам препоручујемо да прочитате књигу, а онима који овде нису могли приступити је апликација за њу која садржи главне приче са сликама које илуструју причу.
Већина светаца је из Оријенталне православне цркве.
Ова оријентална православна заједница састоји се од шест аутокефалних цркава:
- Етиопска православна црква Тевахедо,
- Александријска коптска православна црква,
- Антиохијска сиријска православна црква,
- Јерменска апостолска црква,
- Еритрејска православна црква Тевахедо, и
- сиријска православна црква Маланкара.
- На амхарском и енглеском језику.
Наставите да читате, разговарајте о прочитаном са другим хришћанима и наставите да делите апликацију за све хришћане света.